እንኳን ደህና መጡ

ኡቡንቱ 11.10 በመምረጥዎ በጣም እናመሰግናለን ፡ ይህ አዲስ እትም በዙ አስደናቂ ለውጦችን ይዞ ቀርቧል ፡ እንደገና እንደ አዲስ የተገነባ ዴስክቶፕ ዩኒቲ ኡቡንቱ እስከሚዋቀር ድረስ ይህ ተንሸራታች ማሳያ በጥቂቱ ያስጎበኝዎታል