ሙዚቃዎትን ይዘው ይሂዱ

ኡቡንቱ የሚመጣው አስደናቂ የሆነውን ባንሺ የሙዚቃ ማጫወቻን ይዞ ነው ፡ በረቀቀ የማጫወቻ ምርጫዎች እና ኡቡንቱ ዋን የሙዚቃ ገበያ አብሮት የተገነባ ነው ፡ ሙዚቃዎችን በተራ ለማጫወት በጣም ቀላል ነው ፡ ሲዲ እና ተነቀሳቃሽ የሙዚቃ ማጫወቻዎች ጋር ተስማምቶ ይሰራል ፡ ሙዚቃዎትን በሚሄዱበት ቦታ በማዳመጥ ይደሰቱ